ግብጻውያን የክርስትና እምነት ተከታዮች፣ ባለፈው ቅዳሜ በ88 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ለተለዩት የኮፕቲክ ቤተ-ክርስቲያን ፓትርያርክ አባ ሾኖዳ ኃዘናቸውን እየገለጹ ናቸው።
የቪኦኤዋ Elizabeth Arot ከካይሮ እንደዘገችው፣ በእስላማዊው ኃይል የሚመራው የአገሪቱ መጻዒ ፖለቲካ ግልጽ ባልሆነባት ግብጽ የሚገኘው የኮፕቲኩ ማኅበረሰብ፣ በአቡኑ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ላይ እየተዘጋጀ ይገኛል።
የዘገባውን ዝርዝር ቀጥሎ ያድምጡ፤