ሥፍራው አዲስ አበባ፤ ጊዜው የዛሬ 30 ዓመት።
ቴሬዝ ገሂማ ትባላለች። አሥርታት ያስቆጠረው የዋሽንግተን ዲሲ ነዋሪነቷ የአዲስ አበባ ትውስታዋን የልጅነት ጊዜዋን አላስረሳትም።
በአፍላ ዕድሜ ከልብ የዘለቀ የጓደኝነት ፍቅር፥ ያደጉበት ባህል የሚወስድውን ርቀት በራዲዮ መጽሔት ቆይታዋ ታሳየናለች።
አጠር ያለውን የቃለ ምልልሱን የመጀመሪያ ክፍል ቀጥሎ ያድምጡ፤
የቃለ ምልልሱን ሁለተኛ የመጨረሻ ክፍል እነሆ፤