በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአስም በሽታ በህጻናት፤ መቼና እንዴት ይከሰታል? እንደምንስ ይረዳል?


ከዋሽንግተን ዲሲና ከኢትዮጵያ በተመሳሳይ ህጻናት ልጆቻቸውን ያጠቃ አንድ የህመም ዓይነት በተመለከተ ሁለት ወላጆች ላደረሱን ጥያቄዎች የቀረበ የባለ ሞያ ምላሽ ነው።

ትኩረት፥ የህጻናት አስም በሽታ፤

ሞያዊ ማብራሪያውን የሚሰጡን ደግሞ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህክምና ትምህርት ቤት የህጻናት ህክምና ልዩ ባለ ሞያና በተለይ በመተንፈሻ አካላት በሽታዎች ክትትል የሚያደርጉት ዶ/ር አምሃ መካሻ ናቸው።

የቃለ ምልልሱን የመጀመሪያ ክፍል ቀጥሎ ያድምጡሁለተኛውን ክፍል ቀጥሎ ያድምጡ

የመጨረሻውን ክፍል ቀጥሎ ያድምጡ

XS
SM
MD
LG