በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በደቡብ ክልል የተፈናቀሉ አርሶ አደሮችና ቤተሰቦቻቸው ጉዳይ እያነጋገረ ነው


በቅርቡ ከደቡብ ክልል ልዩ ሥሙ አባ ፈርዳ ከተባለው አካባቢው የተፈናቀሉ አርሶ አደሮች የዛሬ ይዞታና ክልሉ የወሰደው እርምጃ፤ እንዲሁም የህጉ ዕይታ ይፈተሻል።

ባሁኑ ወቅት እዚያው በሥፍራው የሚገኙ አርሶ አደሮች፥ አንድ ሁለቱን ጨምሮ ጉዳዩን የሚከታተለው የተቃዋሚው መኢአድ አንድ ተጠሪና የክልሉ ፕሬዚደንት ጽ/ቤት ኃላፊና የካቢኔ ሰብሳቢ ተጠይቀዋል።

XS
SM
MD
LG