በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዓለም የምግብ ፕሮግራም በሶማሌ ክልል የሚሰጠውን ዕርዳታ ለጊዜው ማቆሙ ተገለጠ።


የዓለም የምግብ ድርጅት በሶማሌ ክልል የሚሰጠውን ሰብዓዊ ዕርዳታ በተፈጠረው የደህንነት ሥጋት ሳቢያ ለጊዜው ማቆሙን አስታወቀ። የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ የድርጅቱ ሰብዓዊ ዕርዳታ መቆሙን በይፋ እንደማያውቅ አመለከቷል።

ለዝርዝሩ ከአዲስ አበባ የተጠናቀረውን ዘገባ ያድምጡ፤

XS
SM
MD
LG