በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ምንም ዓይነት ውጫዊ ድምፅ በሌለበት የሚሰማ ጆሮ ላይ ጭው የሚል ድምፅ ከምን ይመጣል?


«ሃኪምዎን ይጠይቁ፤» በምሽቱ ቅንብሩ፥ ጆሮ ላይ «ጭው፤» የሚልና ሌሎች መሰል አዋኪ ጩኸቶችን ምንነትና መነሻ አስመልክቶ አድማጮች ላደረሱን ጥያቄዎች የባለ ሞያ ምላሽ ይዞ ቀርቧል።

ለሞያዊ ማብራሪያው በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ በConnecticut ክፍለ ግዛት በሚገኘው የConnecticut ዩኒቨርሲቲ ረዳት የህክምና ፕሮፌሰርና የአንገት በላይ ህክምና ልዩ ባለ ሞያው ዶ/ር በላቸው ተሰማን አነጋግረናል።

ለዝርዝሩ ዝግጅቱን ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG