በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለመጪው ዓመት የኢትዮጵያ አጠቃላይ የበጀት ዕቅድ ከመቶ ቢሊዮን ብር በላይ ተጠየቀ


የመጪው ዓመት የኢትዮጲያ አጠቃላይ በጀት ከአንድ መቶ አስራ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ እንዲሆን የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለአገሪቱ ፓርላማ አቅርቧል። በጀቱ ካለፈው ዓመት የአርባ ቢሊዮን ብር ብልጫ አለው። ለአዲሱ የአባይ ግድብ ግንባታ የሚውል ገንዘብ ግን በበጀቱ አለመካተቱ ተመልክቷል።

እስክንድር ፍሬው ከአዲስ አበባ ያጠናቀረውን አጠር ያለ ዘገባ ዝርዝርያድምጡ።

XS
SM
MD
LG