በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ኅገ መንግስት የአገሪቱ መሪ በሌሉበት አገር የማስተዳደሩን ኃላፊነት ለማን ይሰጣል?


እያነጋገረ ያለውን የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን የጤና ጉዳይ ተንተርሶ የአገር መሪው በሌሉበት በምትካቸው አገር የማስተዳደሩን ኅገ መንግስታዊ ኃላፊነት የሚቀበሉትን ሠው ማንነት ለመመርመር የተሰናዳ ዝግጅት ነው።

በርዕሰ ጉዳዩ ዙሪያ የኢትዮጵያ ኅገ መንግስት የሚያዘውን ድንጋጌ የሚያስረዱን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኅግ ትምህርት ቤት የኅገ መንግስትና የመገናኛ ብዙኃን ኅግ መምህርነት አገልግለዋል።

XS
SM
MD
LG