በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእሁድ ጠዋት ራዲዮው ተወዳጅ ድምጽ አረፈ


«አዘጋጁ ህዝቡ አቅራቢዎቹ እኛ ነበርን፤» ታደሰ ሙልነህ ከፍተኛ ተወዳጅነት ስለነበረው በእርሱና ባልደረቦቹ ተዘጋጅቶ ስለሚቀርበው የቀድሞው የኢትዮጵያ ራዲዮ የእሁድ ፕሮግራም ከተናገረው።

የቀድሞው የኢትዮጵያ ሬዲዮ የእሁድ ጠዋት ፕሮግራም ባለ ልዩ ግርማ ድምጽና አቀናባሪ ታደሰ ሙልነህ ባለፈው ረቡዕ ለሃሙስ አጥቢያ ነው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየው።

የዕውቁን የራዲዮ ሰው ታደሰ ሙልነህን ህይወትና ሥራ በራዲዮ መጽሄት እንዘከራለን።

ከሁለት ዓመታት በፊት ከታደሰ ጋር ከነበረን ቆይታ የተወሰደ ድምጽና እንዲሁም ከወዳጅና የቀድሞ የሞያ ጓደኞቹ ጋር የተካሄደ ቃለ ምልልስ ቀጥሎ ያድምጡ።

XS
SM
MD
LG