በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መሃሙድ ጋ ጠብቂኝ! የአራዳ ወግ -- ክፍል ሁለት


በፒያሳ ወጎች ዙሪያ ያጠነጠነ ፅሁፍ ነው። የዛሬዋን ፒያሳ፥ በመንደሮቿ ያለውን ህይወት፥ የኑሮ ቀለማትና ፈተናዎች ጭምር ለዛና ጫወታ በተላበሰ ሥሜት ይዳስሳል። «መሃሙድ ጋ ጠብቂኝ፤» የፅሁፉ ርዕስ፤ ደራሲው የጋዜጠኝነት ሞያ መምህሩ መሃመድ ሰልማን ነው።

የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ የባህልና ማኅበረሰብ ሳምንታዊ ቅንብር ከመሃመድ ጋር ያደረገው ቆይታ ሁለተኛ ክፍልም በምናብ ወደ አራዳ ያጓጉዘናል።

የቃለ ምልልሱን የመጀመሪያ ክፍል ቀጥሎ ያድምጡ።

ሁለተኛውን ክፍል ደግሞ ቀጥሎ ያድምጡ።

XS
SM
MD
LG