በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአህጉራዊ አንድነት ራዕይ የቀድሞ የአፍሪቃ መሪዎችና ሚናና ምንነት በታሪክ መነጽር ሲፈተሽ


የተባበረች አንዲት ታላቅ አህጉር የመመሥረት ህልምና የቀድሞ የአፍሪቃ መሪዎችን ሚና የሚዳስስ የባለሞያ ትንታኔ ነው፤ ባህልና ማኅበረሰብ ለምሽቱ የያዘው።

አዲሱን የአፍሪካ ሕብረት ዋና መሥሪያ ቤት ህንጻ ምረቃ ተከትሎ ለቀድሞው የጋና ፕሬዝዳንትና የአንድነቱ አቀንቃኝ Kwame Nkruma የመታሰቢያ ሃውልት ሲቆም በአፍሪካ አንድነት ምስረታው ግንባር ቀደም ሚና ተጫውተዋል የሚባልላቸው የቀድሞው የኢትዮጵያው ንጉሰ ነግስት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ መታሰቢያ ያለመቆም ጉዳይ አሁንም እያነጋገረ ነው።

ይህንኑ የምሁራንና የፖለቲከኞች ሰሞንኛ ውዝግብ ተንተርሶ ለታሪክ ፍተሻው በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ በቨርጂንያ ክፍለ ግዛት የሚገኘው የChristopher New Port University ተባባሪ የታሪክ ፕሮፌሰር ዶ/ር ሹመት ሲሻኝን ባህልና ማኅበረሰብ ፕሮግራም አነጋግሯል።

የትንታኔውን የመጀመሪያ ክፍል ከዚህ ያድምጡ

የትንታኔውን ሁለተኛ ክፍል ከዚህ ያድምጡ

XS
SM
MD
LG