በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለስደተኞች መብት ጥበቃ የሚያደርገው አሰራር አደጋ ላይ መውደቁ ተዘገበ

United Nations High Commissioner for Refugees Antonio Guterres gestures during an address to the UNHCR Executive Committee in Geneva October 3, 2011.
United Nations High Commissioner for Refugees Antonio Guterres gestures during an address to the UNHCR Executive Committee in Geneva October 3, 2011.

በአካባቢያቸው የሚካሄዱ ጦርነቶችን፥ ወከባና እጅግ የከፋ ድህነትን ሸሽተው ለሚፈልሱ ስደተኞች አገሮች ድንበሮቻቸውን ክፍት እንዲያደርጉ የተባበሩት መንግስታት የሥደተኞች ጉዳይ ጽ/ቤት ከፍተኛ ኮምሽነር Anthonio Guterres ጠየቁ።

ለስደተኞች ትኩረት የሚጠይቁ አጣዳፊ ሁኔታዎች ባሉበት፥ ከዕለት ወደ ዕለት እየጨመረ የመጣው «መጤ» ጠል ዝንባሌ እንዳሰባቸው Mr Guterres አያይዘው ገልጠዋል።

ከፍተኛ ኮምሽነሩ ይህን የተናገሩት፥ በዛሬው ዕለት በጄኔቫ በተከፈተው ያለሙ የስደተኞች ጉዳይ ጽ/ቤት ዓመታዊ ጉባኤ ላይ ባሰሙት ንግግር ነው።

የዘገባውን ዝርዝር ቀጥሎ ያድምጡ።

XS
SM
MD
LG