በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

እሠጥ አገባ፤ በአምስቱ ዓመት የኢህአዴግ የለውጥ ዕቅድ፥ በአገሪቱ የዛሬ ይዞታና በመጪው አቅጣጫዎች ዙሪያ።


የኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ ባለሥልጣናት የመንግስታቸውን የአምስት ዓመት የለውጥ ዕቅድ ለማስተዋወቅ ባደረጉት ዘመቻ፥ በገጠሟቸው ተቃውሞዎች፥ እንዲሁም በአገሪቱ የዛሬ ይዞታና የነገ ዕጣ ዙሪያ የሁለት ወገን ዕይታዎች በእሰጥ አገባ ክርክር መድረክ በሁለት ተከታታይ ፕሮግራሞች ተስተናግደዋል።

በሁለቱ ጎራ የተደረጉትን እንቅስቃሴዎች መነሻ ያድርግ እንጂ ክርክሩ ወደ ኋላና ወደ ፊት እያለም በርከት ያሉ አወዛጋቢ ነጥቦችን ይዳስሳል።

ለሙሉ ዝርዝሩ ዝግጅቱን ይከታተሉ።

የክርክሩን የመጀመሪያ ክፍል ለማዳመጥ እዚህ ይጫኑ።




የክርክሩን ሁለተኛ ክፍል ለማዳመጥ ደግሞ እዚህ ይጫኑ።

XS
SM
MD
LG