በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአዲሲቱ አገር ደቡብ ሱዳን ነፃ አገርነት፥ መጪ ዕጣና ሁነቱ በሁለቱ ሱዳኖችና በንዑስ አህጉሩ ፖለቲካዊ ዕውነታ ላይ ሊፈጥር የሚችለው አንድምታ


አሁንም ድረስ እልባት ያልተገኘላቸው፥ ገና ያልተመለሱ ጥያቄዎች አሉ። ሆኖም፥ ሁነቱ ረዥም ዓመታት ከዘለቀው የእርስ በእርስ ግጭታቸው ይልቅ ሁለቱን አገሮች በመተባበርና የጋራ ጥቅምን በሚያስጠብቅ ግንኙነት ላይ የተመሠረተ ግንኙነት መፍጠር የሚያስችል ዕድል ሊሰጣቸው ይችላል።

ለዓለማችን የ193ተኛዋን ለአህጉሩ ደግሞ የ55ተኛዋን አገር መወለድን ተከትሎ የደቡብና ሰሜን ሱዳን ቀጣይ ግንኙነትና ህልውና ምን ዓይነት ዕጣ ይኖረው ይሆን? ሁነቱ በአገሮቹ ዘላቂ ሠላምና ፀጥታ ላይስ ምን ዓይነት አንድምታ ሊያሳድር ይችላል? ከአካባቢው አገሮች ጠቅላላ ፖለቲካ፥ ፍላጎትና ጥቅም አንፃርስ? የሚሉትን አበይት ጭብጦች የሚፈትሽ የባለ ሞያ ትንታኔ ነው።

የውይይቱን የመጀመሪያ ክፍል ከዚህ ያድምጡ፤

XS
SM
MD
LG