በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዓየር ጠባይ ለውጥን የሚቋቋሙ ሰብሎች ለመጪው ጊዜ ሁነኛ አማራጮች መሆናቸውን አንድ ጥናት አመላከተ


የአካባቢ ዓየር ጠባይ ለውጥን የሚቋቋሙ ተክሎችን ማምረት የሚያስችሉ ዘዴዎችን ማግኘቱን፥ በዓየር ጠባይ፥ እሻና የምግብ ዋስትና ላይ ያተኮረ አንድ ዓለም አቀፍ የጥናት ቡድን አስታወቀ።

የከባቢ ዓየር ለውጥ በምግብ ምርት ላይ የሚያሳድረውን ተጽዕኖ አስመልክቶ የአፍሪካ አገራት መሪዎች ላቀረቡት ጥሪ ምላሽ ለስጠት የታለመ መሆኑ የተነገረለት ይህ ጥናት፥ የአካባቢ ጠባይ ለውጡ የሚያስከለው ጫና የሚቋቋሙና ለምግብ ዋስትና ወሳኝነት ያላቸው ምርቶችን ማምረት በሚያስችሉ ዘዴዎች ላይ ያተኮረ ነው።

XS
SM
MD
LG