በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአባይ ወንዝ ላይ የተጀመረው ግድብ ግንባታ ለሰኮንድም ቢሆን አይቋረጥም፤ ሲል የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አስታወቀ።


ከግብፅ ጋር በተደረጉ ውይይቶች የተደረሱ መግባቢያዎች የግድቡን ግንባታ ለአጭር ጊዜም ቢሆን መቋረጥም የሚጠይቁ እንዳልሆኑ፥ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አስታወቀ።

የግብፁ የሽግግር ወቅት ጠቅላይ ሚንስትር ኢሳም ሻራፍ ከኢትዮጵያው አቻቸው መለስ ዜናዊ ጋር ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ያደረጉትን ውይይት መነሻነት ከአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጋር ባካሄዱት ቃለ ምልልስ ይህን የተናገሩት የሚንስቴር መሥሪያ ቤቱ ቃል አቀባይ አምባሰደር ዲና ሙፍቲ ናቸው።

ለዝርዝሩ ቃለ ምልልሱን ቀጥሎ ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG