በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትሷ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ለአፍሪቃ መሪዎች ባሰሙት ንግግር አፍሪቃውያን ፈላጭ ቆራጭ ገዢዎችን መተው አለባችሁ፤ አሉ


ሳምንታዊው እሰጥ-አገባ የክርክር መድረክ የሁለት ወገን ክርክር።

በቅርቡ በአፍሪካ ጉብኝት አድርገው የተመለሱት የዩናይትድ ስቴትሷ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር Hillary Clinton አዲስ አበባ ውስጥ ለአፍሪቃ መሪዎች ያደረጉትን ንግግር ተንተርሶ የተካሄደ ክርክር ነው፤ የተከታታይ የእሰጥ አገባ ትኩረት።

አቶ ሰለሞን ኢያሱ ከአዲስ አበባ፥ አቶ ግዛው ለገሰ ከዚህ ከዋሽንግተን ዲሲ፥ በሳምንታዊው እሰጥ-አገባ የክርክር መድረክ ያደረጉትንና በሦሥት ተከታታይ ክፍሎች የቀረበ ክርክር እንደ ቅደም ተከተላቸው ቀጥሎ ያድምጡ፤


የመጀመሪያውን ሳምንት ክርክር ከዚህ ያድምጡ፤


ክፍል ሁለት፤

ክፍል ሦሥት፤

XS
SM
MD
LG