አድራሻቸው የጠፋውን ሁለት የዓለም ምግብ ድርጅት ሠራተኞች ለማግኘት ከመንግስት ጋር አንድ የጋራ ቡድን ማዘጋጀቱን የድርጅቱ የኢትዮጵያ ቢሮ አስታወቀ።
ድርጊቱን የፈፀሙት የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃነት ግንባር ቅሪቶች ናቸው፤ ሲል የኢትዮጵያ መንግስት ሲከስ፥ ኦብነግ በበኩሉ የመንግስት ኃይሎች ናቸው፤ ይላል።
ለዝርዝሩ ሙሉ ዘገባውን ያዳምጡ።