በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በየመን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ሰሞንኛ ውሎና አዳራቸው ይበልጥ እየከፋ መሆኑን አመለከቱ


የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ኮምሽን UNHCR የሠንዓ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ደጃፍን ለሳምንታት መዋያና ማደሪያቸው ያደረጉትና ቀድሞውንም በከፋ ሁኔታ ውስጥ የነበሩት በዚያች አገር የሚኖሩ ስደተኞች ሁኔታቸው ከዕለት ወደ ዕለት ወደ ባሰ አዝማሚያ እያመራ መሆኑን ይናገራሉ።

የደረሰባቸውን ከፍተኛ የመቁሰል አደጋ ተከትሎ በሳዑዲ አረቢያ በህክምና በመረዳት ላይ በሚገኙት የአሪቱ ፕሬዝዳንት አሊ አብዱላ ሳልህ ታማኝ ኃይሎችና በተቃዋሚዎቻቸው መካከል የተቀሰቀሰው ግጭት ተባብሶ በቀጠለባት መዲናይቱ ሰንዓ
የኢትዮጵያውያኑን ስደተኞች ውሎና አዳር ዛሬም ጎብኝተናል።

ዝርዝሩን ከቀጣዩ ዘገባ ያድምጡ።

XS
SM
MD
LG