በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሆሳዕና ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ቦታዉ ለህንጻ ይፈለጋል በሚል የዘመዶቻቸዉን አጽም ሌላ ቦታ እንዲቀብሩ የተጠየቁ ያሰሙት ቅሬታ


በሆሳዕና ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ቦታዉ ለህንጻ ግንባታ ይፈለጋል በሚል የዘመዶቻቸዉን መቃብር እንዲያፈርሱና የሙዋቾቹን አጽምም ሌላ ቦታ እንዲቀብሩ በቤተክርስቲያንዋ የተጠየቁ የኦርቶዶክስ ዕምነት ተከታዮች ቅሬታ አሰምተዋል። ሰሞኑን ወደ ሀዲያ ዞን በተጉዋዘበት አጋጣሚ የተገኘዉ እስክንድር ፍሬዉ አንዳንዶቹን አነጋግሮ ተመልሷል ።

ተመሳሳይ ርእስ

XS
SM
MD
LG