በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሟችን ኢሰብዓዊ በሆነ መንገድ ዘቅዝቀው ሰቅለዋል የተባሉ የዕድሜ ልክ እሥራት ተፈረደባቸው


ሻሸመኔ ከተማ
ሻሸመኔ ከተማ

ሻሸመኔ ከተማ ውስጥ ነሐሴ 6/ 2010 “አሰቃቂ የግድያ ወንጀል ፈጽመዋል፤ ሟችን ኢሰብዓዊ በሆነ መንገድ ዘቅዝቀው ሰቅለዋል” የተባሉ የዕድሜ ልክ እሥራት ተፈረደባቸው።

ሻሸመኔ ከተማ ውስጥ ነሐሴ 6/ 2010 “አሰቃቂ የግድያ ወንጀል ፈጽመዋል፤ ሟችን ኢሰብዓዊ በሆነ መንገድ ዘቅዝቀው ሰቅለዋል” ባላቸው ሁለት ተከሳሾች ላይ የምዕራብ አርሲ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ባለፈው ዓርብ፣ መጋቢት 6/ 2011 በዋለው ችሎት የዕድሜ ልክ እሥራት ፈርዷል።

ደንበኞቹ ወንጀሉን አልፈፀሙም ያሉት የተከሣሾቹ ጠበቃ ይግባኝ እንደሚሉ አስታውቀዋል።

ለተጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ሟችን ኢሰብዓዊ በሆነ መንገድ ዘቅዝቀው ሰቅለዋል የተባሉ የዕድሜ ልክ እሥራት ተፈረደባቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:45 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG