በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በእሥር ላይ የሚገኙት የኦነግ ጦር ቀድሞ አዛዥ በቤተሰቦቻቸው ተጎበኙ


የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ጦር የቀድሞ አዛዥ አቶ አብዲ ረጋሳ በቡራዩ ታስረው ለመጀመሪያ ግዜ በቤተሰቦቻቸው መጎብኘታቸው ተገለፀ።

ቤተሰቦቻቸው በዐይን ብናየውም ቀርበን እንድናወራ አልተፈቀደልንም ብለዋል።

የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ኮሚኒኬሽን በበኩሉ አቶ አብዲ በቤተሰብ የመጎብኘት መብታቸው አይገደብም ብሏል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በእሥር ላይ የሚገኙት የኦነግ ጦር ቀድሞ አዛዥ በቤተሰቦቻቸው ተጎበኙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:33 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG