Print
የአርሜንያ ጠቅላይ ሚኒስትር በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ታውቋል። ጠቅላይ ሚኒስር ኒኮል ፓሽንያን እርሳቸውና ቤተሰባቸው ቫይረሱ እንደተገኘባቸው፣ በሀገሪቱ ራድዮ ተናግረዋል። ነገር ግን እርሳቸውም ሆኑ ቤተሰባቸው፣ የህመሙ ስሜት እንደሌለባቸው ጠቁመዋል።