በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አሬታ ፍራንክሊን

“እነሆ ንግሥት በዚያ ተኝታለች። በወርቅ በተለበጠ በረዥሙ አንፀባራቂ ካባዋ ተጠቅልላ፣ ከወርቅ ፍልጥላጮች የተሠፉ ያማሩ ጫማዎቿን ተጫምታ እነሆ ንግሥት እዚያ ብርሃን አንጣሪ ሆኖ በተሠራና በተዘጋ በሣጥኑ ውስጥ ተንጋላለች” የሶል ንግሥት አሬታ ፍራንክሊን .....

ዩናይትድ ስቴትስ፤ ዓለምም ሰሞኑን ካጧቸው ድንቅ ሰዎች /ከፖለቲካው መስክ ውጭ/ የጥበቡ ዓለም ፈርጥ አሬታ ፍራንክሊን በሰባ ስድስት ዓመት ዕድሜዋ አርፋለች።

ለአሬታ ፍራንክሊን ብዙ ክብርና ሙገሣ የሞላበት አሸኛኘት ነው የተደረገላት። ከትናንት በስተያ ዓርብ፤ ለአምስት ሰዓታት ከዘለቀ የመታሰቢያ፣ የፍትኀትና ሕይወቷን የማጉላት ሥነ-ሥርዓት በኋላ አስከሬኗ በክብር አርፏል።

“እነሆ ንግሥት በዚያ ተኝታለች። በወርቅ በተለበጠ በረዥሙ አንፀባራቂ ካባዋ ተጠቅልላ፣ ከወርቅ ፍልጥላጮች የተሠፉ ያማሩ ጫማዎቿን ተጫምታ እነሆ ንግሥት እዚያ ብርሃን አንጣሪ ሆኖ በተሠራና በተዘጋ በሣጥኑ ውስጥ ተንጋላለች” የሶል ንግሥት አሬታ ፍራንክሊን .....

ለሙሉው ቅንብር የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። /በቅንብሩ ውስጥ የምትሰሟቸው የአሬታ ፍራንክሊን ዘፈኖች ከዩቱብ የተገኙ ናቸው።/

አሬታ ፍራንክሊን
please wait

No media source currently available

0:00 0:23:01 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG