በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዓረና ትግራይ ደጋፊዎች(በዳያስፖራ)አቋም

ዓረና ትግራይ
ዓረና ትግራይ

"የሁሉም ችግሮች ምንጭ የሆኑት የሥርዓቱ ቁንጮ የትግራይ ሕዝብ ልዩ ተቆርቋሪ፣ ጠበቃና ነፃ አውጭ በመምሰል በሕዝቡ ስምና ደም እየነገዱ ለጥቃት፣ ለስደት፣ ለውርደትና ለአፈና እየዳረጉት ነው" ያለው በዳያስፖራ የዓረና ትግራይ አባላትና ደጋፊዎች መሆኑን የገለፀ ቡድን ባወጣው ባለአራት ነጥብ የአቋም መግለጫ ኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ ያለችበትን ሁኔታ መገምገሙን አስታውቋል፡፡

ቀውሱን ለመግታት የሰከነ አዕምሮን፣ ቆራጥነትን፣ ኢትዮጵያዊ ኃላፊነትንና ብስለት ያለውን አመራር፣ የነቃና ተደራጀ የሕዝብ ተሣትፎን የሚጠይቅ ወቅት ላይ መደረሱን መግለጫው አመልክቷል፡፡

የአስተባባሪው ኮሚቴ አባል መሆናቸውን የገለፁትን አቶ በላይ ገሠሠን ከቪኦኤ ጋር ቃለምልልስ አድርገዋል፡፡

ሙሉውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።

የዓረና ትግራይ ደጋፊዎች(በዳያስፖራ)አቋም
please wait

No media source currently available

0:00 0:26:09 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG