በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሊቃነ ጳጳሳቱ በኢትዮጵያ ጉዳይ ከዩናይትድ ስቴትስ ባለሥልጣናት ጋር ተነጋገሩ


በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሊቃነ ጳጳሳት
በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሊቃነ ጳጳሳት

በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሊቃነ ጳጳሳት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከዩናይትድ ስቴትስ ባሥስልጣናት ጋር ተነጋገሩ።

በዩናይትድ ስቴትስ የተለያዩ ግዛቶች እና በካናዳ የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሊቃነ ጳጳሳት በሰሜን ኢትዮጵያ የሚካሄደውን ጦርነት አስመልክቶ “ሥጋት” አሳድሮብናል ባሉት እና ዩናይትድ ስቴትስ በያዘችው አቋም ዙሪያ ነው።

ከውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ኃላፊዎች እና እንዲሁም ከአንዳንድ የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት ጋር የተነጋገሩት የሃይማኖት አባቶቹ ሰሞኑን ከባለሥልጣናቱ እና ከምክር ቤት አባላቱ ጋር ያደረጉትን እንቅስቃሴ ዘገባ አጠናቅረናል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ሊቃነ ጳጳሳት በኢትዮጵያ ጉዳይ ከዩናይትድ ስቴትስ ባለሥልጣናት ጋር ተነጋገሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:35 0:00


XS
SM
MD
LG