በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር፣ ከግንቦት 7 ተለየሁ ይላል

የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር፣ ከግንቦት 7 ጋር ገልፅነት በጎደለው የፋይናስ አሠራርና በአመራር ችግር ምክንያት ከመስከረም 13 ቀን ጀምሮ መለያየታቸውን ገለፀ።

የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር፣ ከግንቦት 7 ጋር ገልፅነት በጎደለው የፋይናስ አሠራርና በአመራር ችግር ምክንያት ከመስከረም 13 ቀን ጀምሮ መለያየታቸውን ገለፀ።

አርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ በበኩሉ ከየትኛውም ጥምረት አልተለያየንም እያለ ነው። መግለጫውንም የሰጡት ከውኅደቱ በፊት በሥነ ምግባር ችግር የተባረሩት አባላት ናቸው ያሉት የአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ የውጭ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አምሳሉ ፀጋ ናቸው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር፣ ከግንቦት 7 ተለየሁ ይላል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:30 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG