በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአርበኞች ግንቦት ሰባት እና የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ለአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አስፈጻሚ አካል መግለጫ የሰጡት ምላሽ


የኢትዮጵያ መንግስት Command Post በሚል የሰየመውና በቅርቡ የታዋጀውየኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አስፈጻሚ አካል በአገሪቱ የጸጥታ ጉዳይ ኤርትራን የወነጀለበትን ጨምሮ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ክንውንና ተያያዥ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። አንዳንድ የተቃዋሚ ወገኖችን አለ ላሉት የጸጥታ መጉዋደል በምክኒያትነት ወንጅሏል።

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አስፈጻሚው ኃይል አባል፤ በፈድራል ፖሊስ ኮምሽነሩ አቶ አሠፋ አብዩ ለተሰጠው መግለጫ የአርበኞች ግንቦት ሰባት እና የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የሰጡትን ምላሽ ከዚህ ያድምጡ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG