በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አርበኞች ግንቦት 7 ወደ ሀገራዊ ፓርቲ ሊቀየር ነው


አርበኞች ግንቦት ሰባት በባሕርዳር ከተማ
አርበኞች ግንቦት ሰባት በባሕርዳር ከተማ

የአርበኞች ግንቦት7 ለፍትህና ለዲሞክራሲ ንቅናቄ መሪ ዶክተር ብርሃኑ ነጋ በባህርዳር ከተማ ባሰሙት ንግግር ንቅናቄው ወደ ሀገራዊ ፓርቲ ለመቀየር መወሰኑን አስታውቀዋል።

የአርበኞች ግንቦት 7 ለፍትህ እና ለዲሞክራሲ ንቅናቄ አመራሮች ፕሮፊሰር ብርሃኑ ነጋ፣ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌንና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ዛሬ በባህር ዳር ብሔራዊ ስታድየም ላይ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ)

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG