በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዴሞክራሲና ገንዘብ በዐረብ አብዮት ሚዛን


ሰሜን አፍሪቃይቱ ሀገር ቱኒዝያ ውስጥ የተጀመረው ፀረ-መንግሥት እንቅስቃሴ በቅፅበት ወደ ግብፅ ተዛምቶ የሁለቱንም ሀገሮች አምባገነን መሪዎች ከሥልጣን አባርሯል።

አብዮቱ ዛሬ የሊቢያውን መሪ ሙአማር ጋዳፊን እየገፈታተረ ከመውረጂያው አፋፍ አቃርቧል።

በባህሬን፥ በየመን፥ በጂቡቲ፥ በኢራቅና በኢራንም ሕዝባዊ እንቅስቃሴዎች አሉ።

ይህ በእንዲህ እያለ ግን፥ በሳዑዲ አረቢያም ተመሳሳይ አመፅ እንዳይፈጠር በመሥጋት ንጉሥ አብዱላ፥ ሕዝቡን በገንዘብ ድጎማ ለመደለል እየሞከሩ መሆናቸው ይዘገባል።

የሕዝቡ ጥያቄ የዲሞክራሲ ጥያቄ በሆነበት ሀገር ማካካሻው ሊሠራ ይችላል?

በዋሺንግተን ሃዋርድ ዩኒቨርሲቲ መምህር ዶክተር አህመድ ሞኤን የዲሞክራሲ በተግባር ፕሮግራም እንግዳ ናቸው። ሰሎሞን ክፍሌ አነጋግሯቸዋል።

ለዝርዝሩና ለተጨማሪ መረጃ ዘገባውን ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG