በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአረቢ ራቢጣ ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በግብጽ ዋና ከተማ ካይሮ ያደረጉት ስብሰባ

የአረቢ ራቢጣ ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ትላንት በግብጽ ዋና ከተማ ካይሮ ባደረጉት ስብሰባ ሰሞኑን በሳዑዲ አረቢያና በኢራን መካከል ስላለዉ የፓለቲካ ዉዝግብ ድጋፋቸዉን ለጀዳ አሰምተዋል።

ሳዑዲ አረቢያ አንድ የሺያ የሃይማኖት መሪ በሞት ከተጣች በኋላ ኢራን በአጸፋ ኤምባሲዋ ላይ ጥቃት ማድረሰዋን ተከትሎ ስምንት የአረብ አገሮች ከቴህራን ጋር ዲፕሎማሳዊ ግንኙነታቸዉን ማቋረጣቸዉ ተዘግቧል።

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG