በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ከዩክሬኑ የበለጠ አስከፊ መሆኑን ጉተሬዥ ተናገሩ


የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ከዩክሬኑ የበለጠ አስከፊ መሆኑን ጉተሬዥ ተናገሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:51 0:00

የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ከዩክሬኑ የበለጠ አስከፊ መሆኑን ጉተሬዥ ተናገሩ

የመንግሥታቱ ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዥ ዛሬ በአዲስ አበባ በሰጡት መግለጫ ከሁለትና ሦስት ወራት በፊት የሰሜን ኢትዮጵያን ጦርነት ማስቆም ይቻላል የሚል ዕምነት እንዳልነበራቸው ገልፀው “ሥምምነቱ ስኬታማ እንዲሁን ሁሉም በትኩረት ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል” ሲሉ አሳስበዋል፡፡

የተባበሩት መንግሥታትና አጋር ተቋማት የተፈጠረውን የሰላም ዕድል ተጠቅመው ሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ሁሉ አስቸኳይ ድጋፍ ለማድረስ እየሠሩ እንደሚገኙም ተናግረዋል፡፡

ዋና ጸሐፊው ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ከፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ጋራ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡

/ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG