በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ባለሁለት ስለት መድኃኒት ወባን ለማጥፋት


የወባን ሥርጭት ለማቆም ያስችላል ያሉትን አዲስ መላ መምታታቸውን አንድ እንግሊዛዊ ተመራማሪ አስታውቀዋል። ሰውን ሳይሆን ቢምቢዋን እራሷን ከወባ አምጭው ተውሣክ ወይም ቫይረስ መከላከል ወባን ምንጩ ላይ ማንጠፍ ነው ብለዋል ሳይንቲስቱ።

የወባ የሕይወት ዑደት የሚጀምረው አንዲት በወባ ቫይረስ የተመረዘች ቢምቢ ጤነኛን ሰው ስትነድፍ ነው። ከዚያም ቫይረሱ ወደ ጤነኛው ሰው ደም ይገባና መራባት ይጀምራል። ከዚያ በኋላ ቀድሞ ጥገኛው ሕዋስ የሌላት ቢምቢ አሁን የተነደፈውን ሰው ደም ስትመጥጥ እንደገና እንዲራባ መንገድ ትከፍትና የዝግጁው የወባ ተውሣክ ተሸካሚ ትሆናለች።

ባለሁለት ስለት መድኃኒት ወባን ለማጥፋት
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:14 0:00

የለንደኑ ኢምፔርያል ኮሌጅ ሳይንቲስትና የደቂቅ ሕዋስ ሥነ-ሕይወት ፕሮፌሰር ጄክ ባውምና ሌሎችም ተመራማሪ ባልደረቦቻቸው እየሠሩ ያሉት ያንን እንደገና ለመራባት ዝግጁ የመሆን ደረጃን ለማቋረጥ ወይም ለማቆም ነው። በንድፈ ሃገሣብ ደረጃ ይቻላል...

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ባለሁለት ስለት መድኃኒት ወባን ለማጥፋት
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:47 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG