በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሳውዲ አረቢያ በቅርቡ በበርካታ ሰዎች ላይ የፈጸመችው የሞት ቅጣት ዓለም አቀፍ ውግዘት አስከትሏል

ታዋቂ የሺያ ሃይማኖት መሪውን ጨምሮ አርባ ሰባት ሰዎች መገደላቸውን ተከትሎ በበርካታ ሙስሊም ሃገሮች በሳውዲ ንጉሣዊ ቤተሰብ ህዝባዊ ተቃውሞ ሰልፍ ተካሂዷል።

የሳውዲ አረቢያ እስላማዊ ፍርድ ቤቶች ሁከት አልባ ወንጀሎች በፈጸሙ ሰዎች ላይ ጭምር የሞት ቅጣት ይፈርዳሉ፣ የፍርድ ሂደቶችም የሚከናወኑት በሚስጥርና ኢፍትሃዊ በሆነ መንገድ ነው በማለት የሰብኣዊ መብት ቡድኖች ለረጅም ጊዜ ሲያስጠነቅቁ ቆይተዋል።

XS
SM
MD
LG