በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

72 ሀገሮች የተውጣጡበት “ፀረ እሥላማዊ መንግሥት ጥምረት” ጉባዔ ተጠናቀቀ

Map: Islamic State Areas of Influence, August 2014 - April 2016
Map: Islamic State Areas of Influence, August 2014 - April 2016

የዩናይትድ ስቴትስ ባላሥልጣናትና በመላው ዓለም የሚገኙ ሸሪኮቻቸው በእስላማዊ መንግሥት ነኝ ባዩ ነውጠኛ ቡድን ላይ ዓለማቀፍ ጫና ለመፍጠር ስለሚቻልበት መንገድ ለሦስት ቀናት ያካሄዱትን ስብሰባ አጠናቅቀዋል።

የዩናይትድ ስቴትስ ባላሥልጣናትና በመላው ዓለም የሚገኙ ሸሪኮቻቸው በእስላማዊ መንግሥት ነኝ ባዩ ነውጠኛ ቡድን ላይ ዓለማቀፍ ጫና ለመፍጠር ስለሚቻልበት መንገድ ለሦስት ቀናት ያካሄዱትን ስብሰባ አጠናቅቀዋል።

'anti-IS Coalition' ፀረ እሥላማዊ መንግሥት ጥምረት በሚል የሚታወቁትና ከ72 አገሮች የተውጣጡ አባላት ስብሰባቸውን በዚህ ሣምንት ያካሄዱት ዋሺንግተን ዲሲ ውስጥ ሲሆን ይህም ኢራቅ ከዚሁ ቡድን ጋር ሞሱል ከተማ ላይ ለወራት ያካሄደችው ጦርነት በድል መጠናቀቁን ይፋ ካደረገች በኋላ ነው።

የጥምረቱ ኃይሎች በተጨማሪም የሽብር ቡድኑ ዋና ጦር ሠፈር ባለባት በሦርያዋ ራቃ ከተማ ድል እየተቀዳጁ መሆናቸውንም ገልፀዋል።

ጠበብት በአሁኑ ወቅት ከጦርነቱ ባለፈ ትኩረት ያደረጉት ቡድኑ ያወደማቸውን ሥፍራዎች መልሶ በመገንባት ጥረት ላይ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሪፖርተራችን የኒክ ቺንግ ዘገባ ነው፡፡

የቪኦኤው ጂም መሎን ከዋሺንግተን ተጨማሪ ዘገባ ልኳል፡፡

72 ሀገሮች የተውጣጡበት “ፀረ እሥላማዊ መንግሥት ጥምረት” ጉባዔ ተጠናቀቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:19 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG