ዋሽንግተን —
አትሌት ፈይሣ ሌሊሣ
አትሌት ኤቢሣ እጅጉ ለደህንነቴ እሰጋለሁ ሲልም ወደ ሀገሩ እንደማይመለስ አስታውቋል።
ፈይሣ ሌሊሣ ቀደም ሲል በሪዮ የተቃውሞውን ምልክት ካሳየ በኋላ ወደ ኢትዮጵያ እንደማይመለስ ይናገር እንጂ፥ መንግሥት ግን ይህን በማድረጉ ምክንያት ብቻ ምንም ችግር እንደማይገጥመው መግለጹ ይታወሳል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።