ዋሺንግተን ዲሲ —
ታዛቢዎች በቅርቡ የተካሄድወን የአንጎላ ምርጫ "በሥርዓት የተካሄደና ሰላማዊ" ሲሉ አወድሰዋል፣ ተቃዋሚዎች ግን ምርጫው ተጭበርብሯል እነርሱ በነፃ አካል አስቆጠረው የተለየ ውጤት አግኝተዋልና እንደገና ውጤቱ ይቆጠር እያሉ ነው፡፡
ኦፊሴላዊው ውጤት ድሉን ለረጅም ዓመታት ሀገሪቱን ከገዛው ፓርቲ ያጎናፀፈ ሲሆን፣ ውዝግቡ ግን በአርባ ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የተመረጡት አዲስ ፕሬዚዳንት ምርጫ ላይ ሊያጠላ ይችላል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ