በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእነአቶ አንዱዓለም ጉዳይ ተቀጠረ


ተከሣሾች አቤቱታ አቅርበዋል፡፡

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3ኛ ወንጀል ችሎት እነ አቶ አንዱዓለም አራጌ የመከላከያ ምሥክሮቻቸውን እንዲያቀርቡ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡

አንዱዓለም አራጌ በእሥር ቤት እንዳሉ የግድያ ሙከራ እንደተፈፀመባቸው አቤቱታ አቅርበዋል፡፡

ሌሎች ተከሣሾችም ለሕይወታቸው እንደሚሠጉ ተናግረዋል፡፡

ለዝርዝሩ የመለስካቸው አምኃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG