በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ብአዴን ባወጣው መግለጫ ላይ የቀድሞ አባላት የሰጡት አስተያየትና የድርጅቱ መልስ

ብአዴን
ብአዴን

የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ያውጣውን መግለጫ ተከትሎ “መግለጫው የህዝቡን መሰረታዊ ጥያቄ ያነሳ አይደለም፣ ከዚህ በመነሳት አስራ ሁለተኛው መደበኛ ጉባዔ እንዴት እንደሚሆን ማወቅ ይቻላል” ያሉ ወገኖች ድምፃቸውን እያሰሙ ነው።

የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ያውጣውን መግለጫ ተከትሎ “መግለጫው የህዝቡን መሰረታዊ ጥያቄ ያነሳ አይደለም፣ ከዚህ በመነሳት አስራ ሁለተኛው መደበኛ ጉባዔ እንዴት እንደሚሆን ማወቅ ይቻላል” ያሉ ወገኖች ድምፃቸውን እያሰሙ ነው።

የውይይቱ ተካፋዮች ለረጅም ጊዜ በድርጅቱ አመራር ውስጥ የነበሩና አሁን ከፍተኛ ትምህርት ላይ ያሉት አቶ ቹቹ አለባቸው፣ እንዲሁም አቶ ወንድወሰን ለገሰ እሳቸውም በድርጅቱ አመራር ውስጥ የነበሩ ሲሆኑ ሁለቱም በድርጅቱ ውስጥ የህዝብን መሰረታዊ ጥያቄ ሲያነሱ እንደነበሩና ከድርጅቱ እንደተባረሩ ይናገራሉ። አቶ ምግባሩ ከበደ ደግሞ የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የገጠር ፖለቲካ አደረጃጀት ጉዳይ ኃላፊ ናቸው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ብአዴን ባወጣው መግለጫ ላይ የቀድሞ አባላት የሰጡት አስተያየትና የድርጅቱ መልስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:18:28 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG