በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትንታኔ:- የፕሬዝዳንት ኦባማ የኢትዮጵያ ጉብኝት የመጀመሪያ ቀን ውሎና ክንውኖች


Obama Africa Ethiopia
Obama Africa Ethiopia
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:27 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ


የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ አዲስ አበባ ናቸው። ለመሆኑ ከጉብኝታቸው ምን ይገኛል?

በጋዜጣዊ መግለጫቸው በይፋ የተነገሩና ከኢትዮጵያ መንግስት ባለሥልጣናት ጋር የተነጋገሯቸውን አቢይ ርዕሰ ጉዳዮች አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙኃን የገለጧቸው የኢትዮጵያ ነክ ሃሳቦች በውይይቱ ይተነተናሉ።

ትንታኔውን የሚሰጡን እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና ትምሕርት ሲያስተምሩ የቆዩትና በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ትንታኔ በማቅረብ የሚታወቁት ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ናቸው።

XS
SM
MD
LG