በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ - ድህረ ግጭት፣ ዕድል፣ ፈተና እና የቀጣዩ ምዕራፍ አቅጣጫዎች


“...የብዙ አገሮችን ተመክሮ ብንወስድ - ጦርነት ያልተወሰነ ዕድሜ የለውም። .. ይህን ወርቃማ ዕድል ተጠቅመን የመግባባት መንገዶች እንዲከፈቱ ለማድረግ መጠቀም አለብን።” አቶ ይልማ አዳሙ ከሎሳንጀለስ ካሊፎርኒያ። ”... ከመጨረሻው መጀመሪያ ላይ ነን ብዬ አምናለሁ።” አቶ ብርሃነ መዋ ከአዲስ አበባ።

በቅርቡ በትግራይ የተካሄደውን ወታደራዊ ግጭት ተከትሎ አገሪቱ ያለችበትን ሁኔታ እና በግጭቱም ሂደት ሆነ በአጠቃላይ ቀጣዩን አቅጣጫ ለመዳሰስ የሚጥር ውይይት ነው።

በኢትዮጵያ ሰላምና መረጋጋት እንዲመጣ ... የግጭቶቹን መንስኤዎች፥ ቀጣይ ፈተናዎች እና ዘላቂ መፍትሄዎች ለማመላከት ጭምር የታለመ ውይይት ነው።

ተወያዮች አቶ ይልማ አዳሙ ከሎሳንጀለስ ካሊፎርኒያ፤ አቶ ብርሃነ መዋ (የዋሽንግተን ዲሲ ነዋሪ ናቸው) ዛሬ ከአዲስ አበባ ናቸው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ክፍል አንድ - ኢትዮጵያ - ድህረ ግጭት ዕድል እና ፈተናዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:22:51 0:00


ክፍል ሁለት - ኢትዮጵያ - ድህረ ግጭት ዕድል እና ፈተናዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:18:14 0:00


XS
SM
MD
LG