ዋሽንግተን ዲሲ —
የአፈ ጉባኤ አቶ አባ ዱላ ገመዳ የሥልጣን መልቀቂያ ማስገባት ከፍተኛ የፖለቲካ አንደምታ እንዳለው የቀድሞው ብቸኛ ያፓርላማ አባል አቶ ግርማ ሰይፉ ተናገሩ። በኒዩርክ አዮና ኮሌጅ ረዳት ፕሮፌሰር የሆኑት ዶ/ር ደረሰ ጌታቸው በበኩላቸው በተለይ ለኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) ካድሬዎች የሚሰጠው ከፍተኛ ትርጉም አለ ብለዋል። ሁለቱንም ያወያየቻቸው ጽዮን ግርማ ናት።
ውይይቱን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ