በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የባይደን አፍሪካ ጉብኝት በባለሞያ እይታ


ዶክተር ሳሙኤል ተፈራ
በዐዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ እና እስያ ጥናት እና ምርምር ማዕከል ረዳት ፕሮፌሰር
ዶክተር ሳሙኤል ተፈራ በዐዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ እና እስያ ጥናት እና ምርምር ማዕከል ረዳት ፕሮፌሰር

የሥልጣን ዘመናቸው ሊያበቃ አንድ ወር የሚጠጋ ጊዜ የቀራቸው የዩናይድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ወደ አፍሪካ ሀገር አቅንተዋል ። በዛሬው ዕለት ከአንጎላው ፕሬዝደንት ጋራ ሉዋንዳ ላይ ተገናኝተው መክረዋል።

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን፣ የአንጎላ ፕሬዚዳንት ጆአዎ ሎሬንኮ
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን፣ የአንጎላ ፕሬዚዳንት ጆአዎ ሎሬንኮ

የባይደን የአፍሪካ ጉዞን ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ አንድምታ እንዲያስረዱን ባለሞያ ጋብዘናል። በዐዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ እና እስያ ጥናት እና ምርምር ማዕከል ተባባሪ ፕሮፌሰር የሆኑትና በአሁኑ ወቅት በአሜሪካ በሚገኘው ዱኬን ዩንቨርስቲ በአፍሪካ ጥናት ማዕከል ተጋባዥ ፕሮፌሰር ዶ/ር ሳሙዔል ተፈራ ጉብኝቱ ወቅታዊና ተገቢ ነው ያሉበትን ምክኒያት አብራርተዋል።

የባይደን አፍሪካ ጉብኝት በባለሞያ እይታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:59 0:00

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG