የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ማርስ መንኮራኩር አመጠቀች። ከጃፓኑ ታኔጋሽማ የተነሳችው “ሆፕ” የተባለችው መንኮራኩር የማርስን የአየር ሁኔታና ፀባይ እንደምታጠና እአአ በ2021 የካቲት ወር ላይ ማርስ እንደምትደርሰ ተገልጿል።