ዋሽንግተን ዲሲ —
በተለየያ መንገድ የቆሰሉ ሰዎች 300 እንደሚደርሱም ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል። ሰዎችን በመግደልና ግጭት ቀስቃሽ ድርጊቶችን በመፈፀም የተለዩ ሰዎች ከቡራዩም ከአዲስ አበባም መታሰራቸውን የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዘይኑ ጀማል ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ)