በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአምነስቲ ኢንተርናሽናል መግለጫ


በኦሮምያ ክልል ባለፈው ቅዳሜ በተቃዋሚ ፓርቲ ደጋፊዎች ላይ ጥቃት ከፍተው አንድ ሰው ሲገድሉ ብዙዎች አቁስለዋል በርካቶችም አስረዋል ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ተናገረ።

የሰብዓዊ መብት ቡድኑ ባወጣው መግለጫ በሀገሪቱ የሚካሄደው ምክር ቤታዊ ምርጫ የጊዜ ሰሌዳ ይፋ በተደረገ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ የኦሮምያ ልዮ ፖሊስ ውልንጭቲ ከተማ ውስጥ እየተከናወነ በነበረ የኦሮሞ ነፃ አውጭ ግንባር ቢሮ ምረቃ ዝግጅት ወርረው ተኩስ በመክፈትና አስለቃሽ ጋዝ በመተኮስ አንዱን በአልባሳት ንግድ ተዳዳሪ የኦነግ ደጋፊ ገድለዋል ብሏል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአምነስቲ ኢንተርናሽናል መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:37 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG