በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአሚሶምና የአፍሪኮም አዛዥች መግለጫ ሰጡ


ፎቶ ፋይል

አሚሶም በመጭው ዓመት "ከሶማልያ ይወጣል"

ዩናይትድ ስቴትስ በምዕራብና በምሥራቅ አፍሪካ የሚንቀሳቀሱትን አሸባሪ ኃይሎች ለማሸነፍ በሚደረገው ትግል ስታበረክት የቆየችውን ድጋፍ በአዲሱ የፕሬዚዳንት ትራምፕ አስተዳደርም የምትቀጥለበት መሆኑን አንድ የሀገሪቱ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮነን ጠቆሙ፡፡

በሶማልያ ብሔራዊ የመከላከያ ኃይሉን ለመገንባትም ተጨማሪ የአሜሪካ ወታደሮች መግባታቸውን አስታውቀዋል፡፡ የአሚሶም ኃይሎች እአአ በ2018 መውጣት እንደሚጀምሩም ታውቋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የአሚሶምና የአፍሪኮም አዛዥች መግለጫ ሰጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:01 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG