በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የባህርዳር ነዋሪዎች ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራና የሶማልያ መሪዎች ጉብኝት

የኢትዮጵያ፣ የኤርትራና የሶማሊያ መሪዎች
የኢትዮጵያ፣ የኤርትራና የሶማሊያ መሪዎች

የኢትዮጵያ፣ የኤርትራና የሶማልያ መሪዎች ስለአካባቢያቸው ሰላምና ምጣኔ ኃብት መምከር በአፍሪካ ቀንድ ለሚታየው የስደትና የድኅነት ማዕበል መረጋጋት ይፈጥራል ሲሉ አንዳንድ የባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ገልፀዋል።

የኢትዮጵያ፣ የኤርትራና የሶማልያ መሪዎች ስለአካባቢያቸው ሰላምና ምጣኔ ኃብት መምከር በአፍሪካ ቀንድ ለሚታየው የስደትና የድኅነት ማዕበል መረጋጋት ይፈጥራል ሲሉ አንዳንድ የባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ገልፀዋል።

በሶማልያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ እንዳይገባና በኤርትራ ላይ ተጥለው የቆዩ ማዕቀቦችን ለማስነሳትም ጥረት መደረጉ ለቀጠናው ሰላም የርስ በርስ መደጋገፍን ያሳያል ብለዋል አንድ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሚሠሩ የፖለቲካ ሣይንስ ምሁር።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የባህርዳር ነዋሪዎች ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራና የሶማልያ መሪዎች ጉብኝት
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:42 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG