በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዘመቻቸው መሬቶችን በመቆጣጠር እንደማይቆም የአማራ ክልል ቃል አቀባይ ተናገሩ


ግዛቸው ሙሉነህ
ግዛቸው ሙሉነህ

የመከላከያ ሠራዊትና የክልል ኃይሎች እያካሄዱት ያለው ትግል የተያዙ ቦታዎችን የማስለቀቅ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ስጋት የሆነው ህወሓት የደቀነውን አደጋ

“ሙሉ በሙሉ መቀልበስና መደምሰስ ነው” ሲል የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አስታውቋል።

“የሽብር ቡድን” ሲሉ የጠሩት ህወሓት “በአማራ ክልል ሰርጎ በገባባቸውና ጦርነት በከፈተባቸው አካባቢዎች ሽንፈት እየገጠመው ነው” ሲሉ ነው የክልሉ መንግሥት ቃል አቀባይ ግዛቸው ሙሉነህ የተናገሩት።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ዘመቻቸው መሬቶችን በመቆጣጠር እንደማይቆም የአማራ ክልል ቃል አቀባይ ተናገሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:49 0:00


XS
SM
MD
LG