በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሰሜን ወሎዎቹ የወልዲያና ቆቦ ከተሞች አካባቢ የተኩስ ልውውጥ መደረጉ ተሰማ

በሰሜን ወሎዎቹ የወልዲያና ቆቦ ከተሞች አካባቢ የተኩስ ልውውጥ መደረጉ ተሰማ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:50 0:00

በሰሜን ወሎዎቹ የወልዲያና ቆቦ ከተሞች አካባቢ የተኩስ ልውውጥ መደረጉ ተሰማ

በአማራ ክልል፡ ሰሜን ወሎ ዞን፡ ቆቦ ከተማና አካባቢው በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎችና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የቀጠለውን ግጭት ተከትሎ የመንግሥት ስራና የንግድ እንቅስቃሴዎች መቆማቸውን የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች ገለጹ።

በዚሁ ግጭት ምክንያት ከወልዲያ ቆቦ እንዲሁም ከቆቦ ወልዲያ የሚደረጉ የትራንስፖርት እንቅስቃሴዎችም እስከ ዛሬ ዕኩለ ቀን ድረስ ተቋርጠው እንደነበር ነዋሪዎቹ አመልክተዋል።

በዞኑ ዋና ከተማ ወልዲያና አካባቢ ከትናንት ሌሊት አንስቶ እስከ ጧቱ ሶስት ሰዓት ድረስ የተኩስ ድምጽ ሲሰማ ማርፈዱንም ጨምረው ገልጸዋል።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ድምጽ ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG